All Jobs

Ministry of Labor and Skills

የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ከሃገር ውስጥ እና በሃገር ውጪ ያሉ የስራ ዕድሎችን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ባለው የሪፎርም ስራና በተዘረጋው ቴክኖሎጂ በአምስት ወራት(ወ.ሴ) ከ146,291 በላይ ዜጎች በውጭ ሃገር የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል።

ሚንስቴር መስሪያቤቱ በውጭ ሃገር የሰራተኛ ስምሪት የዜጎቻችን ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዲሁም ብልሹ አሰራርን የሚከላከል ቴክኖሎጂ በውስጥ አቅም አልምቶ እጅግ ፈጣን የሆነ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

በመሆኑም ሚንስቴር መስሪያቤቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በሚያከናውናቸው የሪፎርም ተግባራት እና በዘርፉ በሚሰጠው ፈጣን አገልግሎት እንዲሁም የስምሪት መደረሻዎችን ለማስፋት ከተለያዩ ሃገራት ጋር እየገባናቸው ያሉ አዳዲስ ስምምነቶች የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ በተዘረዘረው የሞያ መስክ ተመዝግበው ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆናቹ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት https://www.lmis.gov.et ድህረ-ገጽ ላይ ገብታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

1. Driver – ሹፌር
2. Cleaner – የጽዳት ባለሞያ
3. Chef – በሼፍ
4. Laborer – በጉልበት ሰራተኝነት
5. Security Guard/ Security Officer – የጥበቃ ባለሞያ
6. Technician – ቴክኒሺያን
7. Carpenter – የእንጨት ባለሞያ
8. Store Keeper – የሱቅ ጠባቂ

ተመዝጋቢዎች ድህረ-ገጹ ላይ በሚደረገው ምዝገባ መረጃዎቻችሁን በትክክል የማስገባት ሃላፊነት ያለባችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን አስገብታችሁ ስትጨርሱ ሲስተሙ በሚሰጠው የባዮሜትሪክስ ቁጥር አቅራቢያችሁ በሚገኙ አንድ ማዕከላት በመሄድ የባዮሜትሪክስ ምዝገባ በማደረግ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናስታውቃለን።

ማሳሰቢያ:

ለመመዝገብ የፓስፖርት ባለቤት መሆን የማያስፈልግ ሲሆን ፤ የባዮሜትሪክስ ምዝገባ የሚያከናውኑ አንድ ማዕከላትን ዝርዝር https://lmis.gov.et/ossc-lists ከዚህ ላይ ማግኘት ይቻላል።

የሥራዎ ባለቤት እርስዎ ኖዎት !

sheger jobs

Recent Posts

Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Internal/External Vacancy Announcement

About the Ethiopian Red Cross Society Established in 1935, the Ethiopian Red Cross Society (ERCS)…

2 hours ago

B & B Engineering PLC External Vacancy Announcement

About B & B Engineering PLC B & B Engineering PLC is a dynamic engineering…

2 hours ago

KGT Import External Job Vacancy Announcement

About KGT Import KGT Import is a prominent commercial enterprise operating in Ethiopia, specializing in…

1 week ago

Jotun Ethiopia Paint Manufacturing PLC External Vacancy Announcement

About Jotun Group & Jotun Ethiopia Jotun A/S is one of the world’s leading manufacturers…

1 week ago

Hijra Bank S.C. External Job Vacancy Announcement

About Hijra Bank S.C. Driven by the vision “To be the premier Partner in Ethical…

1 week ago

Tadesse Desta Business Group (TDBG) External Job Vacancy Announcement

About Tadesse Desta Business Group Tadesse Desta Business Group (TDBG) is one of the most…

1 week ago